Sunday, 22 March 2015

አቶ ገብሩ አስራት ‹‹ያሳኩዋቸው›› ሶስት ግቦች

 
አቶ ገብሩ አስራት ‹‹ያሳኩዋቸው›› ሶስት ግቦች
**********
የአቶ ገብሩ አስራት መፅሐፍ ያነበበ ሰው ሰውዬው ሶስት ግቦችን ለማሳካት አልመው እንደተነሱ መገንዘብ ይቻላል፡፡እነሱም፤
1. ከትምክህት ሃይል የጀመሩትን ጋብቻ በሰነድ የታሰረ ቃልኪዳን የፀና ሆኗል፡፡ ‹‹ቆራጥ አባል ሆኗል››
2. በሃሳብ ትግል ባሸነፍዋቸው የትናንት ጓዶቻቸው/አንዳንዱም በህይወት የሌሉና ራሳቸውን ሊከላከሉ የማይችሉትን/ በማብጠልጠልና በማጠልሸት አዳፍኔ ደብድበው ቂማቸውን ተወጥተውበታል፡፡/አንድ ጣትህ ወደ ሰው ስታመላክት ሶስቱ ጣቶችህን ወዳ አንተ እያመለከቱ መሆናቸው መዘንጋት ነው/
3. ለጥቂት ወራትም ቢሆን ለቀለብ የሚሆናቸው ብር አግኝተውበታ፡፡ /የትግራይን ህዝብ በማቆሸሸ የተሰበሰበ የክህደት ገንዘብ/

No comments:

Post a Comment