Sunday, 22 March 2015

ኢህአዴግን ይምረጡ!!!

በታታሪነትና ዘወትር ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚተጋው  ወደፊትም ሃገራችንን በተጀመረው የህዳሴ ጉዞ ወደፊት ሊያራምድ እንደሚችል እምነት የሚጣልበት ድርጅት  ኢህአዴግ ብቻ ነው!! ፍትሃዊ ዳኛ ሆነው ህዝባችን ባለፉት ምርጫዎች እምነቱን  ድምፁን ለድርጅታችን በመስጠት እንዳሳየን ሁሉ ድርጅታችንም የተጣለበትን ህዝብ አደራ ለአፍታም ሳይዘናጋ ለመፈፀም እንደሚተጋ ሁሉ ዘንድሮም ይህ የህዝብና የድርጅታችን ጥምረትዳግም  በግንቦት 16 በምርጫ ካርዱ ይረጋገጣል!!!  

No comments:

Post a Comment